2022 (እ.አ.አ)
የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ።
ጥቅምት 2022 (እ.አ.አ)


”የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ፣“ ወርሃዊ የጓደኛ መልእክቶች፣ ጥቅምት 2022 (እ.አ.አ)

”የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ።”

ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ጥቅምት 2022 (እ.አ.አ)

የሕዝቅኤል ተስፋዎች እውን ሆኑ።

ምስል
ሕዝቅኤል እየጻፈ

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

ሕዝቅኤል ነቢይ ነበር። እግዚአብሄር ወደፊት የሚሆኑ ገና ያልተከናወኑ ብዙ ነገሮችን አሳየው። ሕዝቅኤል ጻፋቸው

ምስል
መጽሃፍ ቅዱስ እና መፅሐፈ ሞርሞን

ሕዝቅኤል ወደፊት ስለሚታተሙ ስለሁለት መጽሃፎች ጻፈ። አንደኛው መጽሃፍ መጽሃፍ ቅዱስ ነበር። ሌላኛው መጽሐፍም መፅሐፈ ሞርሞን ነበር።

ምስል
በመጀመሪያው ማተሚያ ቤት መጽሃፍ ቅዱስን ማተም

ከብዙ ዓመታት በኋላ መጽሃፍ ቅዱስ ታትሞ ነበር።

ምስል
ጆሴፍ ስሚዝ ኤማን እንደጸሃፊው በመጠቀም መጽሃፍ ቅዱስን ሲተረጉም

ከብዙ ዓመታት በኋላ ጆሴፍ ስሚዝ መፅሐፈ ሞርሞንን ተረጎመ። የሕዝቅኤል ራዕይ እውን ሆነ።

ምስል
ኢየሱስ ክርስቶስ

ዛሬ መጽሃፍ ቅዱስን እና መጽሃፈ ሞርሞንን ማንበብ እንችላለን። ስለኢየሱስ ክርስቶስ ለማስተማር አብረው ይሰራሉ።

ምስል
ቤተሰብ ቅዱሳት መጻህፍትን ሲያነብ

ቅዱሳት መጻህፍትን ሳነብ፣ ስለኢየሱስ ክርስቶስ እማራለሁ።

የሚቀባ ገፅ

ቅዱሳት መጻህፍትን ማንበብ እችላለሁ።

ምስል
ልጆች እና አስተማሪዎች በመጀመሪያ ክፍል ውስጥ

ለማውረድ ስዕሉ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

የትኛውን የቅዱስ ጽሁፍ ታሪክ ነው በጣም የምትወዱት?