2022 (እ.አ.አ)
መዝሙሮች ስለኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራሉ
ነሐሴ 2022 (እ.አ.አ)


“መዝሙሮች ስለኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራሉ፣” ወርሃዊ የ ጓደኛ መልእክት፣ ነሐሴ 2022 (እ.አ.አ)

“መዝሙሮች ስለኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራሉ”

ወርሃዊ የ ጓደኛ መልእክት፣ ነሐሴ 2022 (እ.አ.አ)

መዝሙሮች ስለኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራሉ

ዳዊት በገና ይዞ

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

መዝሙሮች ቅዱስ ሙዚቃዎች ናቸው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ሰዎች እግዚአብሔርን ለማወደስ መዝሙሮችን ጽፈዋል። ብዙዎቹ መዝሙሮቻቸው ስለኢየሱስ ክርስቶስ ያስተምራሉ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝሙሮች የሚያስተምሩት የሚከተሉትን ነው።

ኢየሱስ ክርስቶስ በአለት ላይ ቆሞ

ጌታን እወደዋለሁ። አለቴ እና ጥንካሬዬ ነው። አምነዋለሁ። አመልከዋለሁ።

ኢየሱስ ክርስቶስ በግ ይዞ

ጌታ እረኛዬ ነው። በለመለመ መስክ ውስጥ ይመራኛል። በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል። አልፈራም።

ኢየሱስ ክርስቶስ መብራት ይዞ

ጌታ ብርሀኔ ነው። አልፈራም። ብርቱ እሆናለሁ። ልቤን ጠንካራ ያደርጋል።

ሰዎች በቤተክርስቲያን

ኢየሱስ ክርስቶስን እወደዋለሁ፣ እርሱም ይወደኛል። ስለእርሱ ስማር እና ስዘምር እርሱን ማወደስ እችላለሁ።

የሚቀባ ገፅ

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

ኢየሱስ ክርስቶስ መብራት ይዞ

ለማውረድ ስዕሉ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

የኢየሱስ ፍቅር የሚሰማችሁእንዴት ነው?