“ወደ ምድር ከመምጣታችን በፊት፣” ወርሃዊ የጓደኛ መልእክቶች፣ ጥር 2022 (እ.አ.አ)
“ወደ ምድር ከመምጣታችን በፊት”
ወርሃዊ የጓደኛ መልእክቶች፣ ጥር 2022 (እ.አ.አ)
ወደ ምድር ከመምጣታችን በፊት
ሥዕል በአፕርይል ስቶት
ከመወለዳችን በፊት በሰማይ ውስጥ ከሰማይ አባታችን ጋር ኖርን። ስለ እርሱ የደስታ ዕቅድ አስተማረን።
የሰማይ አባት አካላትን ለመቀበል ወደ ምድር እንደምንመጣ ተናገረ። እንማራለን እናም ምርጫዎችን እናደርጋለን። አንድ አንድ ጊዜ ስህተቶችን እናደርጋለን። አዳኝ ያስፈልገናል።
አዳኙ እንዴት መኖር እንደምንችል ያሳየናል። እናም የተሳሳተ ምርጫን ስናደርግ፣ ንስሃ መግባት እንችላለን።
ኢየሱስ እንዲህ አለ፣ “እነሆኝ፣ እኔን ላከኝ።” የሰማይ አባት አዳኛችን እንዲሆን መረጠው። ኢየሱስ ሊያድነን ወደ ምድር ለመምጣት ቃል ገባ።
ኢየሱስን መከተል እችላለው። አንድ ቀን ተመልሼ ከሰማይ አባት ጋር ለመኖር እችላለው።
የሚቀባ ገፅ
እኔ የእግዚአብሔ ልጅ ነኝ
ለማውረድ ስዕሉ ላይ ጠቅ ያድርጉ።
ስእል በኤፕረል ስቶት
የሰማይ አባትን ፍቅር እንዴት ይሰማችኋል?
© 2021 by Intellectual Reserve, Inc. All rights reserved. በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። Monthly Friend Message, January 2022 ትርጉም። Amharic። 18295 506