ለልጆች የሚሆኑ የጥናት እና የማስተማሪያ ግብዓቶች
በኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የቀረቡ የጥናት እና የማስተማሪያ ግብዓቶችን ያግኙ ልጆችን ማስተማር የሚቻልበትን መንገድ፣ የቅዱሳት መጻህፍት ታሪኮችን፣ ቪዲዮዎችን፣ የመዝሙር ጊዜን፣ የሚቀባ መጽሐፍን፣ የወንጌል ሥዕልን፣ ነቢዩን መከተልን እና ሌሎችንም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎች ያግኙ። ልጆች ላይ ያተኮሩ ግብዓቶችን ለማግኘት ለዚህ ገጽ የገጽ ማስታወሻ ይፍጠሩ።