የጥናት እርዳታዎች
ምስክርነት


ምስክርነት

በመንፈስ ቅዱስ ብኩል የሚሰጥ እውቀት እና ምስክር። ምስክር ሰው እንደ እውነት ስለሚመለከተው በይፉ ወይም በህግ የሚያውጀው ሊሆንም ይችላል (ት. እና ቃ. ፻፪፥፳፮)።