የጥናት እርዳታዎች
ንጹህ፣ ንጹህነት


ንጹህ፣ ንጹህነት

ከኃጢያት ወይም ጥፋት ነጻ መሆን፤ ታማኝ። ሰው ንጹህ የሚሆነው ሀሳቦቹ እና ስራዎቹ በሁሉም መንገድ የጸዱ ሲሆኑ ናቸው። ኃጢያት የሰራ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ እምነት፣ ንስሀ በመግባት፣ እና የወንጌልን ስነስርዓቶችን በመቀበል ንጹህ ለመሆን ይችላል።