የጥናት እርዳታዎች
ገነት


ገነት

ከዚህ ህይወት የሄዱ እና የሰውነት ትንሳኤን የሚጠብቁ ጻድቅ ነፍሳት የሚሄዱበት የመንፈስ አለም ክፍል ነው። ይህም የደስታ እና የሰላም ሁኔታ ነው።

ገነት በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ የመንፈሶች አለምን (ሉቃ. ፳፫፥፵፫) ሰለስቲያል መንግስት (፪ ቆሮ. ፲፪፥፬)፣ እና በአንድ ሺህ አመት ምድር የምትገኝበትን የክብር ሁኔታን (እ.አ. ፩፥፲) ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።