የጥናት እርዳታዎች
መሀላ


መሀላ

በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደሚጠቀሙበት፣ ቅዱስ ቃል ኪዳን ወይም የተስፋ ቃል። ነገር ግን፣ ከሰይጣን እና ከመላእክቶቹ በተጨማሪ፣ ኃጢያተኛ ሰዎች ክፉ አላማቸውን ለማከናወን መሀላዎችን ይገባሉ። በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ መሀላዎች ተቀባይ ነበሩ፤ ነገር ግን፣ ሰዎች በእግዚአብሔር ስም ወይም በእርሱ ፍጥረቶች መሀላ እንደማይገባቸው ኢየሱስ ክርስቶስ አስተማረ (ማቴ. ፭፥፴፫–፴፯)።