የጥናት እርዳታዎች
ክፉ መናገር


ክፉ መናገር

ትክክል ያልሆኑ፣ የሚጎዱ፣ እና ክፉ የሆኑ ነገሮችን መናገር። በብዙ ጊዜ በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደዚህ አይነት ንግግር የሚደረገው በሰው ላይ ጉዳት ለማምጣት ነው።