ሚያዝያ 2018 (እ.አ.አ) ዴቪድ ኤ. ቤድናርየዋህ እና በልብ ትሁትየየዋህነትን ምሳሌዎች ከቅዱሳት መጻህፍት እና በዘመናችን ካሉ ነቢያት ህይወት በማካፈል ይህ የክርስቶስ አይነት ባህርይ ሊዳብር እንደሚችል ሽማግሌ ቤድናር ያስተምራሉ። አጠቃላይ የክህነት ስብሰባ አጠቃላይ የክህነት ስብሰባ ዳግላስ ዲ. ሆልምስእያንዳንዱ የአሮናዊ ክህነት ስልጣን ያለው ሰው መረዳት የሚገባው ነገርወንድም ሆልምስ አሮናዊ የክህነት ተሸካሚዎች ሌሎች የአዳኝን የኃጢያት ክፍያ ሀይል በህይወታቸው በሚጠቀሙበት የሚያደርጉት አስፈላጊ ሀላፊነት እንዳላቸው አስተማሩ። ራስል ኤም. ኔልሰንየማስተዋወቂያ ንግግርፕሬዘደንት ኔልሰን ሊወ ካህናት እና ሽማግሌዎች፣ በአጥቢያ ውስጥ፣ በአንድ የሽማግሌ ሸንጎ እንደሚቀናበሩ አስተዋወቁ። ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንየሽማግሌዎች ሸንጎሽማግሌ ክርስቶፈርሰን በአጥቢያ ውስጥ የክህነቶች እና የሊቀ ካህናት ሸንጎዎችን በአንድ የክህነት ሸንጎ ማቀናበር አላማን ገለጹ እናም ስለዚህ ለውጥ ማብራሪያ ሰጡ። ሮናልድ ኤ ራዝባንድእነሆ! የንጉሳዊ ሠራዊትሽማግሌ ራዝባንድ በመልከ ጼዴቅ የክህነት ስልጣን ቡድኖች ስላለው ለውጦች ዝርዝር ማብራሪያዎችን እና የእነዚህ ለውጦች በረከቶችን ያብራራሉ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግየተነሳሳ አገልግሎትፕሬዘደንት አይሪንግ በጌታ መንገድ ሌሎችን ማገልገል የፍቅር ስሜት ለርስ በራስ እንደሚያስፈልገው እና የመንፈስ መነሳሻን ተከትሎ እንደሚሆን አስተማሩ። ዳለን ኤች. ኦክስየክህነት ሀይልፕሬዘደንት ኦክስ በቤተክርስቲያኗ እና በቤት ውስጥ የመልከ ጼዴቅ ክህነትን መለማመድን የሚመሩ መሰረታዊ መርሆችን ተካፈሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንበእግዚአብሔር ሀይል እና ስልጣን ማገልገልፕሬዘደንት ኔልሰን እርስ በራስ በክርስቶስ ስም፣ በሀይሉና በስልጣኑ፣ እናም በእርሱ አፍቃሪ ደግነት ማገልገል እንደሚገባን አስተማሩ። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ ሌሪ ዋይ. ዊልሰንመንፈስ ቅዱስን እንደ መሪህ አድርገህ ውሰድሽማግሌ ዊልሰን ከጌታ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የግል ራይን ወደመቀበል የሚመሩ መሰረታዊ መርሆችን አስተማሩ። ሪያና አይ. አቡርቶበአንድ ልብእህት አቡርቶ መለኮታዊ እጣ ፈንታችንን ለመድረስ ክርስቶስ ከአባቱ ጋር ያለውን የአንድነት ምሳሌ መከተል እና ከእነርሱና ከእርስ በራስ ጋር አንድ መሆን እንደሚያስፈልገን አስተምረዋል። ማሲሞ ዴ ፌኦንጹህ ፍቅር፡ የእያንዳንዱ እውነትኛ ደቀመዝሙር ምልክትሽማግሌ ዴ ፌኦ ወንጌል በንጹህ ፍቅር ላይ ያተኮረ መሆኑን እና ደቀመዛሙርትነታችን ለእግዚያብሄር እና አንዳችን ያለንን ፍቅር የሚያሳይ ነው። ክላውዲዮ ዲ. ዚቪችእስከ መጨረሻ የጸናው፣ እርሱም ይድናል።ሽማግሌ ዚቪች በእምነት፣ በንስሓ፣ እና ታዛዥነት እስከ መጨረሻው መፅናት አስፈላጊን ያስተምራሉ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግመንፈሱ ከእናንተ ጋር እንዲሆንፕሬዘደንት አይሪንግ የአዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻህፍት እና የጆሴፍ ስሚዝን ምሳሌዎች በመጠቀም፣ መንፈስ ቅዱስን ስለመቀበል አስተማሩ። ዳለን ኤች. ኦክስትንሽ እና ቀላል ነገሮችፕሬዘደንት ኦክስ ትንሽ እና ቀላል ነገሮች፣ እንዲሁም የእኛ ትትንሽ፣ በየቀኑ በሚመጡ ጥሩ ወይም መልካም ምርጫዎች፣ ከጊዜ በኋላ ታናቅ ነገሮች እንደሚከናወኑ እንድናስታውስ አደረጉ። ራስል ኤም. ኔልሰንራዕይ ለቤተክርስቲያኗ እና ራዕይ ለህይወታችንፕሬዘደንት ኔልሰን ጌታ ይህችን ቤተክርስቲያን በራዕይ በኩል እና ለሁሉም በሚገኘው በግል ራዕይ እንደሚመራ መሰከሩ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ ጌሪት ደብሊው. ጎንግክርስቶስ ጌታ ዛሬ ተነስቷልሽማግሌ ጎንግ ከሞት ስለተነሳው አዳኝ፣ ኢየሱስ ክርስቶሥ፣ እና ስለዚህ ዘመን ነቢያት ሀይለኛ ምስክርነታቸውን አካፈሉ። ዮሊሰስ ሶሬስነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይናገራሉሽማግሌ ሶሬስ ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ እንደሚመሩ እና ስለክርስቶስ እደሚያስተምሩ መሰከሩ። ራስል ኤም. ኔልሰንማገልገልፕሬዘደንት ኔልሰን አዲስ፣ ቅዱስ የሆነ ሌሎችን የመንከባከብ እና የማገልገል ዘዴዎችን አስተዋውቀዋል። ጄፍሪ አር. ሆላንድ“ከእነርሱ ጋር ሁኑ እናም አጽናኑአቸው።”ሽማግሌ ሆላንድ ሌሎችን ለመንከባከብ እና ለማገልገል በልብ ውሳኔ ስናደርግ፣ በክርስቶስ ንጹህ ፍቅር መነሳሳት እንደሚገባን አስተማሩ። ጂን ቢ ቢንግሃምአዳኝ እንደሚያድርገው ማገልገልእህት ቢንግሃም እርስ በእርስ ስለማገልገል እና የኣዳኝን ተወዳጅ ኣገልግሎት በትንሽ ድርጊት እንዴት መከተል እንዳለብን ምሳሌ ትሰጣለች። ዲኤተር ኤፍ. ኡክዶርፍእነሆ ሰውዬው!ሽማግሌ ኡክዶርፍ በታሪክ ከሁሉም በላይ ታላቅ ቀን አዳኝ ኃቲያትን እና ሞትን ያሸነፈበት ቀን እንደሆነ መሰከሩ። እርሱን ማን እንደሆነ ስንመለከት ደስታን እና ሰላምን ለማግኘት እንችላለን። ዠራልድ ኮሲሁሉም ስለ ሰዎች ነውኤጲስ ቆጶስ ኮሲ የቤተክርስቲያኗ ጥንካሬ የሚመጣው በእያንዳንዱ ቀን የእርሱን ምሳሌ ለመከተል በመጣር ካሉ ከብዙ ሚልዩን የክርስቶስ ደቀ መዛሙርቶች እንደሆነ አስተማሩ። ክውንተን ኤል. ኩክእግዚአብሔርን ለመገናኘት ተዘጋጁሽማግሌ ኩክ ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት የምንዘጋጀው በመለኮት የተሰጡትንሀላፊነቶች በወንጌል ሰባኪነት ስራ፣ በቤተመቅደስ ስራ፣ እና የቤትተክርስቲያኗን አባላት በማጠናከር እንደሆነ አስተማሩ። ራስል ኤም. ኔልሰንወደፊት እንግፋፕሬዘደንት ኔልሰን የዚህ ታሪካዊ ጉባኤ መልእክትን እንድናጠና አበረታቱን። የሰባት በተመቅደሶች መገንባትንም አስተዋወቁ።