ጥቅምት 2017 (እ.አ.አ) አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ ሼረን ዪባንክብርሃናችሁን አብሩእህት ዩባንክስ የኋለኛው ቀን ቅዱስን ሴቶችን በፕሬዘደንት ስፔንሰር ደብሊው. ኪምባል ጻድቅ፣ በግልፅ የሚናገሩ፣ ልዩ እንድንሆን የሰጡንን ሀላፊነት እንዲከተሉ አበረታቱ። ኒል ኤፍ. ማሪያትበእግዚአብሔር መቆየት እና የተሰበረውን መጠገንእህት ማሪያት ወደ እርሱ እንድንቀርብ ጋበዙ እና ከእርሱ የሚለያዩንን መለያያ ለመዝጋት አዳኝ ሀይል እንዳለው መሰከሩ። ጆይ ዲ ጆንስከመጠን ያለፈ ዋጋእህት ጆንስ መንፈስ መለኮታዊ ብቁነታችንን እውነት ሊያረጋግጥልን እንደሚችል አስተምረዋል። ለአዳኝ ያለን ፍቅር ደካማነታችንን እና የግል ጥርጥራችንን ለማሸነፍ ሊረዳን እንችላለን። ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍሶስት እህቶችፕሬዘደንት ኡክዶርፍ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆንን እና የደቀመዛሙርትነት መንገድ ወደ ደስታ እንደሚመራ ለማስተማር ስለሶስት እህቶች—ሀዘነኛ፣ ንዴታማ፣ እና ደስተኛ—ተረት ነገሩ። አጠቃልይ የክህነት ስብሰባ አጠቃልይ የክህነት ስብሰባ ዴል ጂ. ሬንለንድክህነት እና የአዳኙ የኃጢያት ክፍያ ኃይልየክህነት ሀላፊነት ለእግዚአብሔር ልጆች ከአዳኝ የኃጢያት ክፍያ ሀይል በኩል ጥቅም እንዲያገኙ እድሉን ማድረስ እንደሆነ ሽማግሌ ረንረንድ ያስተምራሉ። ዴቪድ ኤፍ. ኤቫንስየሁሉም ነገሮች እውነታሽማግሌ ኤቭንስ መልሶችን በቅንነት በመፈለግ፣ ቅዱሳት መጻህፍትን በማንበብ፣ ንስሀ በመግባት፣ እና ቃል ኪዳኖችን በማክበር ምስክርነታችንን ለማጠናከር እንደምንችል አስተማሩ። ሪቻርድ ጄ. ሜይንስየጌታን እና የቤተሰባችሁን አመኔታ ማግኘትየጌታን አመኔታ ማግኘት እርሱን በመጀመሪያ ማመን እንደሚያስፈልገው ሽማግሌ ሜይንስ አስተማሩ። “የሀይቀኝነት ልብ” መኖሩ ለቃል ኪዳኖቻችን እምነት እንድንሆን ይረዳናል። ዲየተር ኤፍ. ኡክዶርፍየሰማያዊ ብርሀን ተሸካሚዎችፕሬዘደንት ኡክዶርፍ የክህነት ተሸካሚዎችን የእግዚአብሔር ብርሀን ተሸካሚዎች እንደሆኑ፣ ይህም መንፈሳዊ መፈወስ በጨለማ ላሉት ለማምጣት ይችላል። ሔንሪ ቢ. አይሪንግጌታ ቤተክርስቲያኑን ይመራልፕሬዘደንት አይሪንግ ጌታ ቤተክርስቲያኑን በነቢያት እንደሚመራ እና በቤተክርስቲያኗ ውስጥ እንዲመሩ የተጠሩትን ለመደገፍ እምነት ሊኖረን እንደሚገባ ያስተምሩናል። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ጄን ቢ. ቢንገምየእናንተ ደስታ ሙሉ እንዲሆንምንም እንኳን በሟች ህይወት ችግር ቢኖርም፣ ወደ ኢየሱስ እንደ መፈወሻ፣ ሰላም፣ እና ዘለአለማዊ እድገት ሁሉ ምንጭ ለመመልከት እንችላለን በልው እህት ቢንገም አስተማሩ። ዳኖልድ ኤል. ሀልስትረምታዕምራት ቆሟልን?ሽማግሌ ሀልስትረም ስለተለያዩ አይነት ታዕምራቶች አስተማሩ እናም በወንጌል በኩል ሁላችንም ለመቀበል ስለምንችላቸው መንፈሳዊ ታዕምራቶች መሰከሩ። ዴቪድ ኤ. ቤድናርእጅግ ታላቅ እና የተከብሩ ቃል ኪዳኖችሽማግሌ ቤድናር በወንጌል ቃል ኪዳን ላይ ስለማተኮር እና የሰንበት ቀን፣ ቤተመቅደስ፣ እና ቤታችን እነዚህን ቃል ኪዳኖች ለማስታወስ እንዴት እንደሚረዱን አስተማሩ። ደብሊው. ክርስቶፈር ዋዴልወደ ጌታ ዙሩኤጲስ ቆጶስ ዋዴል ለሁላችንም ህይወት በሚያመጣው ፈተናም፣ ወደ አዳኝ ለመዞር፣ እርዳታውን ለመቀበል፣ እና የሚያስደስት ህወት ለመኖር ለመምረጥ እንደምንችል አስተማሩ። ደብሊው. ክሬግ ዘዊክጌታ፣ አይኖቼ ይከፈቱ ዘንድ ታደርጋለህንበኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ማተኮት ከምናየው በላይ ለመመልከት በዚህም እርሱ እንደሚያያቸው ሌሎችን ለመመልከት እንደምንችል ሽማግሌ ዘዊክ አስተማሩ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግመልካምን ለማድረግ አትፍሩመፅሐፈ ሞርሞንን ስናጠና፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ያለንን እምነት ስናሳድግ፣ ፍርሀትን ለማሸነፍ እና እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ለመርዳት ፍላጎት እንደሚኖረን ፕሬዘደንት አይሪንግ አስተማሩ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ኤም. ሩሰል ባላርድጉዞው ቀጥሏል!የሞርሞን የመስራቾች ጉዞን ብናስታውስም፣ በህይወታችን ውስጥ በእግዚአብሔር እምነት እና ለሌሎች ርህራሄ በምድረግ መጓዝ አለብን። ታድ አር. ካልስተርግድ የሚያሰኝ የእግዚአብሔር ምስክርነት፥ መፅሐፈ ሞርሞንወንድም ካልስተር የቤተክርስቲያኗ ተቺዎች መፅሐፈ ሞርሞንን ሀሰት መሆኑን ለማስረዳት ቢሞክሩም እንደወደቁ ገልጸዋል። ጆሴፍ ስሚዝ ይህን በራዕይ እንደተረጎመ መሰከሩ። ጆኒ ኤል. ኮክየተለየ፣ ግን አንድሽማግሌ ኮክ ከቤተክርስቲያኗ መሪዎች እና አባላት ጋር አንድ የመሆን አስፈላጊነትን አስተማሩ። ስታንሊ ጂ. ኤለስእርሱን እናምነዋለንን? ከባድ መልካል ነውሽማግሌ ኤለስ ጌታ እንደሚያምነን አስተማሩ። እርሱን ለማመን እምነቱ ሊኖረን ይችላልን? ከባድ አጋጣሚዎች ጠንካራና በተጨማሪ ትሁት እንድንሆን ሊያደርጉን ይችላሉ። አዲልሰን ዲ ፓውላ ፓሪላአሰፈላጊ እውነት—የእኛ መተግበር አስፍላጊንትሽማግሌ ፓሬል የመጀመሪያው ራዕይ እና ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ለደስታችን እና ከፍ ከፍ ለምንልበት አስፈላጊ የሆኑት እውነቶች ወደፊት እንዲመጡ እንዳደረጉ እንድናስታውስ አደረጉን። ኢያን ኤስ. አርድንየተመረጡት መጽሀፍትን ፈልጉበኢየሱስ ክርስቶስ እና በመፅሐፈ ሞርሞን ያለንን ምስክርነቶች ማጠናከር ፈተናዎች እና ጥያቄዎች ሲያጋጥሙን እምነታችንን ለማሳደግ ሊረዳን እንደሚችል ሽማግሌ አርደርን አስተምረዋል። ሆዜ ኤል. አሎንሶእርሱ እንደወደደን እርስ በርስ እንዋደድሽማግሌ አሎንሶ ሌሎችን በማገልገል እና ይቅር በማለት የአዳኝን የፍቅር ምሳሌ ለመከተል እንደምንችል አስተማሩ። ኒል ኤል. አንደርሰንየጌታ ድምፅሽማግሌ አንደርሰን ነቢያት እና ሐዋሪያት ለጌታ እንደሚናገሩ መሰከሩ፣ እናም የእነርሱን ምክር እንድንሰማ እና እንድንከተል ጋብዘውናል።